Telegram Group Search
ፉልሀም በሊጉ መቆየቱን ማረጋገጡን ተከትሎ አርሰናል ከበርንድ ሌኖ ዝዉዉር ተጨማሪ £2 ሚሊየን ይከፍላል።

[RyanTaylorSport]

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
Star boy በዛሬው ልምምድ ላይ

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አጅሬው መሮጡን ቀጥሏል😁

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርሰናላዊነት 🥺

Credit : coyg_kimtl_buna 🌐

SHARE @ETHIO_ARSENAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Big Gabi x Bukayo Saka. 😆

SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
ሁለቱ ቡድኖች ነገ የሚጠቀሙት ማልያ በረኞቻቸዉንም ጭምር

አረንጓዴዉን ማልያ ከረዥም ጊዜ በኋላ የምንጠቀመዉ ይሆናል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ቶማስ ቱሄል

"ነገ በእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ ጠንካራ ቡድን ከሆኑት አንዱን እንገጥማለን::"

SHARE'' @ETHIO_ARSENAL
ወደ ጀርመን ሙኒክ ሊበሩ ነው

SHARE @ETHIO_ARSENAL
📷

SHARE @ETHIO_ARSENAL
ተወዳጁ ኢትዮ አርሰናል ከማንም ቀድሞ ዜናዎችን በፍጥነት እና በጥራት የሚዘግብበትን የኢንስታግራም አካውንት ፎሎ ያድርጉ 👇

📹 ETHIO ARSENAL INSTAGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ትሮሳርድ እና አርቴታ ንግግር እያደረጉ ይገኛል"

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
"ሊያንድሮ እየተናገረ ይገኛል"

SHARE| @ETHIO_ARSENAL
ሊአንድሮ ትሮሳርድ ፦

" ሁሉም ሰው ለጨዋታው ዝግጁ ነው ፤ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅተናል ፤ ከነገው ጨዋታ ላይ አቅማችንን እናሳያለን ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
♨️ | "ቢያዝንብሽም ልቤ እህህህ ምን ውስጤን ቢከፋውውው ....

አይቆርጥልኝ ልቤ አዬዬዬ ዛሬም እወድሻለሁሁሁሁ።"

ሁሌም እወድሻለሁ !

እስቲ ከዘፈኖቻችን አርሰናልን ይገልጽልኛል ምትሉትን ትንሽ ስንኝ አጋሩን 👇👇👇

SHARE | @ETHIO_ARSENAL
አርቴታ በዚንቼንኮ ላይ !

" ዚኒን በጣም እንወደዋለን። ለቡድኑ ብዙ ሰቷል። እሱ የተለየ ጥራት ያለው ተጫዋች ነው። ለእግርኳሱ የሚሆን ጥሩ መገለፃ አለው። ከሁሉም ተጫዋቾቻችን ብዙ እንጠብቃለን "

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
አርቴታ በዣካ እና የድሮ የልጅነት ጓደኛው ዣቢ የቡንደስሊጋው አሸናፊ መሆን ተጠይቆ የተናገረው !

" ለዣቢ እና ለዣካ እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ዣካን እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ምክንያቱም ጥሩ ጓደኛሞች ነንና "

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ቦስ በነገው ጨዋታ ምን አይነት ነገር መመልከት እንደሚፈልግ ተጠይቆ የሚከተለውን ብሏል !

" ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የሚወስደንን አቋም ነው ነገ መመልከት የምፈልገው። ለዚህም ነው እየተዘጋጀን ያለነው"

" ነገ ይሄንን የምናደርግበት ትልቅ እድል ከፊታችን ተቀምጦልናል "

"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
2024/04/30 12:58:28
Back to Top
HTML Embed Code: